top of page
ሰበር የድል ዜና:-
6/21/23, 4:00 PM
የመከላከያ ዮኒፎርም ለብሶ የገባው የኦሮሙማ ልዮ ሀይል ደህና ተደርጎ እየተቀጠቀጠ ነው::
ሰበር የድል ዜና:-
በኮሎኔል ፋንታውና በኮሎኔል ሞገስ የሚመራው የምስራቅ አማራ ፋኖ በወሎ ግንባር በደላንታ በጉባ ላፍቶና አምባሰል በብርሀኑ ጁላ ተልኮ ከበባ ያደረገበትን በመከላከያ ስም የተሰማራ የኦነግ ጦር ሙሉውን ሙትና ቁስለኛ አድርጎ ከበባውን በመስበር አካባቢውን ከኦነግ ሰራዊት ማፅዳታቸውን ዛሬ ኢትዮ 360 በሰበር ዜናቸው አብስረዋል:: ይህ ውጤት ከደምበጫና አማኑዔል ግንባሮች ቀጥሎ በህዝባዊ ሀይል ከፍተኛ ድል የተመዘገበበት ነው::
አማራ ወጥር!
ድል ለአማራ ህዝብ!!
bottom of page