top of page

ህዝቡ ምን አለ?

6/22/23, 4:00 PM

ህዝቡ ምን አለ?

ህዝቡ ምን አለ?


የሰማነው ነገር በፊልም እንጅ በውን አይመስልም። ዱሮስ ኦነግ ሴትና ህጻናትን መጨፍጨፍ እንጅ መች ወንድ ገጥሞ ያውቅና ነው ለነገሩ። ትጥቅ አስፈታለሁ በሎ ሄዶ እሱ ሱሪውንና ቀበቶውን ፈቶ ነው የተመለሰው። ባንጻሩ ለፋኖ አስታጥቆ የሞተው ሞቶ የቆሰለው ቆስሎ የተማረከው ተመክሮ ተመልሷል። አይ የጁላ ጦር። በቀጣይ መስተካከል ካለባቸው ነግሮች አንዱ ለፕሮፓጋንዳ በሚመች መልኩ ሰንዶ ማቅረቡ ብቻ ነው።


ድሉን ተከትሎ ወጣቱ የሚከተለውን ሲፈክር ውሏል፥


አምባሰል ላይ ቆሞ ይታያል ደላንታ፣

በታታ የገባው ወጣ በሙታንታ።



አለ አዝማሪው

#amharapopularfront

#fano

#amharapopularforce


bottom of page